ሞንትጎመሪ ካውንቲ ኢኮኖሚክ ልማት ኮርፖሬሽን (MCEDC)

Montgomery County Economic Development Corporation (MCEDC)

የሞንትጎመሪ ካውንቲ ኢኮኖሚክ ዴቨሎፕመንት ኮርፖሬሽን የንግድ ድርጅቶች በካውንቲው ውስጥ እንዲጀመሩ፣ እንዲያድጉና እንዲስፋፉ የሚያግዝ የህዝብ/የግል አጋርነት ነው።